Get Mystery Box with random crypto!

✞የሲና ሐመልማል✞ የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት የሲሎንዲስ ጥበብ /ዕፀ መድኃኒት/(፪) | ሊቀ መዘምራን

✞የሲና ሐመልማል✞

የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት
የሲሎንዲስ ጥበብ /ዕፀ መድኃኒት/(፪)
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን
ዕጹብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ(፪)
የሕይወት መሠላል ማርያም አንቺ ነሽ
አዝ= = = = =
የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ(፪)
በአንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋህዶ ይስፋፋ/2×/

መዝሙር ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌