Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ በሀገራችን የሀይማኖት አባቶች ከፍ ያለ ክብር አላቸው። ሼክ ይሁን ቄስ፣ ነብይ ይሁን መም | ሊቀ መዘምራን

መረጃ

በሀገራችን የሀይማኖት አባቶች ከፍ ያለ ክብር አላቸው።
ሼክ ይሁን ቄስ፣ ነብይ ይሁን መምህር ዝቅ ተብሎ ሰላም መስጠት ያደግንበት ነው፣ እንዲህ አይነት በጥፊ የሚማታ ጋጠወጥ ግን አይተንም አናውቅ።
የምታውቁት ሰዎች ካላችሁ [ምናልባት ፍትህ ከተገኘ] ለፀጥታና ፍትህ አካላት አሳውቁ።
ነውሩን መሸፋፈን ሳያስፈልግ ጠቁሙ።

EliasMeseret
አዎ ይታወቃል ብዙ በካሜራ ያልተቀረፁ ነውሮች ተፈፅመዋል ግን ቢያን መረጃ ያለንን እናጋልጥ።
ይሄ ሰውዬ ለፍርድ እስኪቀርብ ሼር አድርጉት!!

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
     •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•              
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌