Get Mystery Box with random crypto!

ዩስሪ ሂና ዲዛይን Yusri Hinna design ወራቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yusri_hinna — ዩስሪ ሂና ዲዛይን Yusri Hinna design ወራቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yusri_hinna — ዩስሪ ሂና ዲዛይን Yusri Hinna design ወራቤ
የሰርጥ አድራሻ: @yusri_hinna
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 201
የሰርጥ መግለጫ

ለማነኛውም አይነት ፕሮግራምና በዓላት በመረጡት ዲዛይን እናስውቦታለን። ሙሽራ እንሞሸራለን፣ቅንድብ ሜሽ እንሰራለን 0911001287
/0909194864

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-18 23:12:39
413 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-14 20:01:17
407 views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 15:10:04
401 views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-01 19:25:51 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እና ደንበኞቻችን በያላቹበት ምችት ይበላቹ ነገ ማለትም ቅዳሜ የሞባይል ካርድ ጊፍት ይኖረናል። ንቅት ብላቹ ለሌሎችም ሊንኩን በመላክ invite እያረጋቹ ጠብቁን ። የናንተው ዩስራ ሂና ዲዛይን @ t.me/yusri_hinna
398 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-31 20:56:40 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እና ደንበኞቻችን በያላቹበት ምችት ይበላቹ ነገ ማለትም ቅዳሜ የሞባይል ካርድ ጊፍት ይኖረናል። ንቅት ብላቹ ለሌሎችም ሊንኩን በመላክ invite እያረጋቹ ጠብቁን ። የናንተው ዩስራ ሂና ዲዛይን
@ t.me/yusri_hinna
393 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-30 19:10:04
339 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 17:26:47
349 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 10:53:57
370 viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 18:32:33
388 views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 17:16:41 ሰላም! ውድ የቻናላችን ተከታታዮች

ለዛሬ ፊታችን ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ነጠብጣቦችን እንዴት ማስወገድ ይቻላል? የሚል ይሆናል ርእሳችን እነሆ;

ፊታችን ላይ በተለያዩ ምክንያቶች የሚወጡ ጥቋቁር ነጠብጣቦችን በተለያዩ መንገዶች ማስወገድ ይቻላል።

ፈታችን ላይ የሚወጡ እነዚህ አላስፈላጊ ነገሮች ለቆዳችን ጤና ጠንቅ ከመሆናቸው ባሻገር ውበታችን እንዲቀንስ ያደርጋሉ። እነዚህን ችግሮች በዘላቂነት ለማስወገድም በቀጣይ የተዘረዘሩትን ማስወገጃ መንገዶች ተግባራዊ በማድረግ ከፊታችን ላይ ማስወገድ እንችላለን፡፡

☞ቫይታሚን ሲ

ቫይታሚን ሲ ፊትን ከአላስፈላጊ ጥቁር ነጠብጣቦች ለመከላከል አይነተኛ መንገድ ነው፡፡
ቫይታሚን ሲ ማለትም እነ ቡርትካን፣ሎሚ፣እስትሮበሪ፣ፓፓያ፣ብሮኮሊ፣ማንጎ፣አናናስ፣አረንጓዴ ቃሪያ.....እነዚህ ፍራፍሬዎችን መመገብም ሆነ ከቫይታሚን ሲ ፍራፍሬ ውህድ የተሰሩ የተለያዩ ውጤቶችን በመጠቀም ያማረና ፅዱ ቆዳ እንዲኖረን በእጅጉ ያግዘናል፡፡

☞ ኮጂክ አሲድ

ኮጂክ አሲድ ቆዳን ከማንፃቱ ባሻገር ቆዳችንን ከፀሃይ ለመከላከል ያስችላል ፤ በእንጉዳይ የበለፀገ በመሆኑም
ለቆዳ ተስማሚ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ ፡፡

ኮጂክአሲድን በተለያየ መንገድ በገበያ ላይ ማግኘት እንችላለን፤
ለምሳሌ በሳሙና፣በዱቄት፣በክሬም፣በመድሃኒት መልኩ ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን።

☞አኩሪ አተር

ሌላው የጠቆረ ቆዳን ለመከላከል የሚጠቅሙን ከአኩሪ
አተር የተሰሩ የተለያዩ መከለከያ መንገዶች እናገኛለን።
ይህም ጥቁር ቆዳን በማንጻት ያማረ የፊት ቆዳ እንዲኖረን ያግዘናል፡፡ ጠዋት እና ማታም የጠቆረ ቆዳችንን በመቀባት ማስወገድ እንችላለን።

☞አዚሊክ አሲድ

አዚሊክ አሲድ ገብስ፣አጃ እና ስንዴ ከመሳሰሉ
ጥራጥሬዎች የሚገኝ ሲሆን፥ ቆዳችን ከጥቁር ነጠብጣብ የፀዳ እና ያማረ እንዲሆን ይረዳናል፡፡

በተጨማሪም ፊታችን ላይ ከሚወጡ ጥቁር ጠባሳዎችን ከማጥፋት ባሻገር ፊታችን ላይ ያሉትን ባክቴሪያዎች ያስወግድልናል ፡፡

ይህንንም በቀን ሁልት ጊዜ በመጠቀም ለውጡን ማየት
እንችላለን፡፡

☞የፀሃይ መከላከያ ክሬም(sun creame)

የፀሃይ መከላከያ ክሬም ፊታችን ያማረ እንዲሆን ከሚረዱን መንገዶች አንዱ ሲሆን፥ ቆዳችንን ከሚጎዱ
ነገሮችም ይከላከላል ፡፡
ክሬሙን ሁልጊዜ በመጠቀምም ፊታችን ከመሸብሸብ ብሎም ከጥቁር ነጠብጣቦች መጠበቅ እንችላለን፡፡
ነገር ግን የክሬም ምርጫችን ለፊት ቆዳችን ተስማሚ መሆን አለበት
@yusri_hinna
388 viewsedited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ