Get Mystery Box with random crypto!

ህይወትህን የሚቆጣጠሩት ያመንክባቸው ሀሳብና እምነቶች ናቸው፤ እንደማትችል አምነህ ግን እስኪ ለማን | ወጣቱ ና ሙዱ

ህይወትህን የሚቆጣጠሩት ያመንክባቸው ሀሳብና እምነቶች ናቸው፤ እንደማትችል አምነህ ግን እስኪ ለማንኛውም ልሞክር ብለህ የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ መጨረሻቸው ደካማ ውጤት ነው።

አየህ ምንም ነገር ላይ ለመስራት ከመነሳትህ በፊት ነገሮችን ሁሉ መወጣት እንደምትችል አምነህ መጀመር አለብህ፤ ያኔ በህይወትህ ሁሉን የመቻል አዲስ ምዕራፍ ትከፍታለህ! ፈጣሪ በሰጠህ አቅምና ፀጋ ማመን ጀምር ወዳጄ!



With HABTE(ትንሹ ፈላስፋ)