Get Mystery Box with random crypto!

ራሳችን ላይ ማተኮር ስንጀምር እኛ ዘንድ ያሉ ክፍተቶችን ማስተዋል ስለምንጀምር ስለ ሰው ጉድለቶች | የኛ ለምን⁉️



ራሳችን ላይ ማተኮር ስንጀምር እኛ ዘንድ ያሉ ክፍተቶችን ማስተዋል ስለምንጀምር ስለ ሰው ጉድለቶች ምንጨነቅ እና ምናወራበት ጊዜም አይኖረንም ይልቁንም ራሳችንን የተሻለ ደረጃ በሚያደርስ ማንነት ግንባታ ላይ እንጠመዳለን:: ከፍታችን እየጨመረ በሄደ ቁጥር ደግሞ የሚያሳስቡንም ጉዳዮች በዛው ልክ የላቁ ይሆናሉ በተራ ጉዳዮች ላይ ጊዜን አናጠፋም እናም ምን ለማለት ነው ወደ ሰው ለመመልከት ምናጠፋውን ጊዜ ራሳችን ላይ invest በማድረግ አመርቂ ለውጥ በራሳችን ላይ እንፍጠር::

መልካም ውሎ ተመኘሁ!

@yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::