Get Mystery Box with random crypto!

Fgic Art department Channel

የቴሌግራም ቻናል አርማ yothorsfamily — Fgic Art department Channel F
የቴሌግራም ቻናል አርማ yothorsfamily — Fgic Art department Channel
የሰርጥ አድራሻ: @yothorsfamily
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.42K
የሰርጥ መግለጫ

we supply pure art works

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 11:39:39
የ መደበኛ አርብ የ ጥበብ ጉባኤያችን ለየት ባለ ይዘትና መልክ ይበልጥ በ ተዋበ እና በ ጨመረ መልኩ ቀጥሏል ስልሆነም በ20/12/2014 አርብ የሚኖረን ፕሮግራም ላይ ስለ #ሃሳብ ሰፋ ያለ ውይይት ይኖረናል
ሃሳብ ሲተነተን
የ ሀሳብ ኃይል
ሃሳብን መቆጣጠር
ስለ ሃሳብ መፅሃፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የመሳሰሉትን አይነት ጥያቄዎች እያነሳን መፅሃፍ ቅዱሳዊ ድምዳሜ ላይ እስክንደርስ
እንወያያለን /እንሟገታለን/ እንስማማለን/
ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል
ከ መፅሐፍ ቅዱስ ጀምሮ
ስለ ሃሳብ የሚያትቱ መፅሃፍትን በማገላበጥ ማትረፊያ የሚሆነንን እውቀት ኑና አጋሩ እንዲሁም እውቀትን ይጋሩ
Fgic art dep
አርብ 11:30 ፀሎት ይጀምራል
130 viewsNathan of God, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:01:05 Channel name was changed to «Fgic Art department Channel»
07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:57:32 Channel photo updated
06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:56:27
ክብር ለሚያብርበት ለ ከበረው ጌታ ክብርን እየሰጠን እነሆ በቅርቡ ሁሉን የሚጠቅም የ ህይወት #ቃልን በ ሁላችን ድምፅ ተርከን ከ ጆሮአችሁ ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ልናደርስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል
"የ እለት እንጀራ "
የ ዩሀንስ ወንጌል በ ተራኪ ተዋንያን የሚቀዳ #audio #bible #project #coming soon
#On fullnes of god international church #you tube page
429 viewseyuel dereje, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:06:01
ክብር ለሚያብርበት ለ ከበረው ጌታ ክብርን እየሰጠን እነሆ በቅርቡ ሁሉን የሚጠቅም የ ህይወት #ቃልን በ ሁላችን ድምፅ ተርከን ከ ጆሮአችሁ ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ልናደርስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል
"የ እለት እንጀራ "
የ ዩሀንስ ወንጌል በ ተራኪ ተዋንያን የሚቀዳ #audio #bible #project #coming
344 viewseyuel dereje, edited  06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:50:53
የተወደዳችሁ አድማጮቻችን በዋልታ ኤፍ.ኤም 105.3 ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በየሳምንቱ ለ1ሠዐት ያክል ውብ አፍሪቃ የተሠኘ የአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ዝግጅት ይዘን እንጠብቃችኋለን። እያደመጣችሁ ቤተሠብ ሁኑ በስልክ ቁጥራችን 0984742602 እየደወላችሁ ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን አቀብሉን የፌስቡክ እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

"ውብ አፍሪካ"
256 viewsFire Sintayehu, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 00:04:50
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት የጥበባት ቤተሠቦች_-_-_-_ሀሙስ መጋቢት 29 ከቀኑ 11:30ጀምሮ ታላቅ የስነ-ፅሁፍ ምሽት ደግሰናል። #ግጥምንበጃዝ፣ #የግጥም መድብል ምርቃት፣#የአንድሠው የመድረክ ተውኔት(ልብስ ሠፊው) እንዲሁም ሌሎች ድንቅ ዝግጅቶች ይኖሩናል። መላው የጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ ተጋብዛችኋል።
#መግቢያ በነፃ!!!!
#አድራሻ የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤተክርስቲያን #ለቡ መብራት ሀይል ሳሙኤል ህንፃ 3ኛ ፎቅ
#አዘጋጅ የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት የጥበባት ክፍል
"በመንፈስ ቅዱስ እየተመራን_ጠቢብ የሆነውን ክርስቶስን_በጥበብ እንገልጣለን"
#ግጥምን በጃዝ
#ምርቃት
#የአንድ ሠው ተውኔት
#FGIC ARt ministry
1.0K viewsNathan of God, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-27 22:42:29 https://www.instagram.com/p/CbmHYPQILAS/?utm_medium=copy_link #follow fgic art ministry instagram acc for more chrstian art works
561 viewsNathan of God, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 14:27:03
ደግሞ እንደገና በ ሌላ በ አዲስ ጎዳና መንገዱን ተያይዝነዋል መጋቢት 29 በ እግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለም አቀፍ ቤተክርስትያን የ ግጥም ሰበስብ መፅሐፍ ይመረቃል
ንጉሱን በቃላትና በዜማ እናወድሰው ዘንድ ቀን ቀጥረናል
#መጋቢት 29 fgic ለቡ ብራንች
656 viewsNathan of God, 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 14:24:37 Channel photo updated
11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ