Get Mystery Box with random crypto!

ፆመኛዋ አህጉር! እግዜር አሳየን ፥ የፅድቅን ማደሪያ ፅም በረከት ነው፥ የድህነት መሳሪያ ትዕቢት | ቢንያም ፀጋዬ

ፆመኛዋ አህጉር!

እግዜር አሳየን ፥ የፅድቅን ማደሪያ
ፅም በረከት ነው፥ የድህነት መሳሪያ
ትዕቢት ስስት ፍቅረነዋይ፥ድል ማድረጊያ
አህጉሬ ምነው ፥ አፍሪቃዬ ታድያ
ምድርሽ ነዲድ እሳት፥ ቸነፍር በዛና
በረከቱ መዓት ፥ ጠኔሽ አየጠና
ዓመት ሙሉ ጿሚ ፥ያለስረአት ያለቀኖና።

ቢንያም ፀጋዬ
@YOPPPP