Get Mystery Box with random crypto!

አደዋ ለመላው የዓለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቁንጮ የነፃነት ተምሳሌት ናት። ይህ ድል በህብረት አ | ቢንያም ፀጋዬ

አደዋ ለመላው የዓለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቁንጮ የነፃነት ተምሳሌት ናት። ይህ ድል በህብረት አንድነታቸው ቀና እንድንል ላደረጉን ቀደምት አባት እናቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል።

እንኳን ለ 126ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@YOPPPP