Get Mystery Box with random crypto!

አንድ የዲሽ ባለሙያ በየቤቱ እየሄደ ሲሠራ በአብዛኛው የሪሲቨር መቃጠል እንዲሁም የቴሌቭዥን ብልሽት | ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ

አንድ የዲሽ ባለሙያ በየቤቱ እየሄደ ሲሠራ በአብዛኛው የሪሲቨር መቃጠል እንዲሁም የቴሌቭዥን ብልሽት ያጋጥመዋል !
ስለሆነም ጥሩ የሆነ ስራ ለመስራት ቢያንስ ቲቪ ቀለል ያሉ ችግሮችን እንዲሁም የሪሲቨር
Power ችግር
Software ችግሮችን ሄደበት መስራት ተጨማሪየገቢ ምንጭ ነው።

በዚ ሀሳብ እስቲ የሚሠማችሁን አስተያየት comment ላይ አስቀምጡ በአይነቱ ለየት ያለ የጥገና ትምህርት በነፃ የምታገኙትን ነገር አቀርብላችዋለው።


ይህ ፕሮግራም ስልጠና ከምትከታተሉ ሠልጣኞች ጋር አይገናኝም ። እንረዳዳ ብለን ነው