Get Mystery Box with random crypto!

Answer ከላይ የምትመለከቱትን አይነት ችግር የምናገኘው 1 _ Horizontal Yoke c | ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ

Answer

ከላይ የምትመለከቱትን አይነት ችግር የምናገኘው

1 _ Horizontal Yoke cable ከቦርዱ ጋር ያለውን Connection ከተቋረጠ
2_ Horizontal Yoke Output በ Inductor አልፎ ወደ Yoke የሚሄድ ሲሆን inductor ሩ ከተቃጠለ /ከተቋረጠ /  የዚህን አይነት ምስል ይመጣል።

ስለሆነም በመጀመርያ 4ቱ የYoke connection መካከል ከላይ የሚገኙትን ገመዶች የሚሠኩበትን Service ማድረግ ሲቀጥል የተቋረጠ መስመር መመልክና እንዲሁም በአብዛኛው 37micro henry የሚለውን ትልቅ Inductor መቀየር ነው።