Get Mystery Box with random crypto!

YøÑi SªT { ዮኒ ሳት } የመረጃ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat1 — YøÑi SªT { ዮኒ ሳት } የመረጃ ቻናል Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat1 — YøÑi SªT { ዮኒ ሳት } የመረጃ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @yonisat1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.84K
የሰርጥ መግለጫ

♨️ ስለ ዲሽ ሪሲቨር እንዲሁም የኤሌክትሮኒስ መረጃዎችን ያገኛሉ።
♨️ የሪሲቨር የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን @software365
♨️ የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2
♨️3 ቪዲዮዎች በሳምንት በአማርኛ በHD ጥራት ለመመልከት ቤተሠብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/YonsatTech
CREATOR YONAS GEREMEW
🔥Inbox @YONSAT

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-09 00:20:48
Answer

ከላይ የምትመለከቱትን አይነት ችግር የምናገኘው

1 _ Horizontal Yoke cable ከቦርዱ ጋር ያለውን Connection ከተቋረጠ
2_ Horizontal Yoke Output በ Inductor አልፎ ወደ Yoke የሚሄድ ሲሆን inductor ሩ ከተቃጠለ /ከተቋረጠ /  የዚህን አይነት ምስል ይመጣል።

ስለሆነም በመጀመርያ 4ቱ የYoke connection መካከል ከላይ የሚገኙትን ገመዶች የሚሠኩበትን Service ማድረግ ሲቀጥል የተቋረጠ መስመር መመልክና እንዲሁም በአብዛኛው 37micro henry የሚለውን ትልቅ Inductor መቀየር ነው።
1.2K viewsYoN Sat Tech, 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 18:31:49 እናመሠግናለን ተመልሷል Teme yegose lij

አሸናፊ ሆኗል መልሱን በተብራራ መልኩ ፖስት እናረጋለን
1.0K viewsYoN Sat Tech, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 18:13:27
Patters 17'' crt ቲቪ የዚን አይነት ምስል አመጣ

ምን ይሆን ችግሩ ? በደንብ አብራርቶ ለመለሠ የበአል ስጦታ አለው
1.0K viewsYoN Sat Tech, edited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:05:22 በአብዛኛው በግሩፕ ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች እነኚን ቪዲዮዎች በመመልከት ሁሌም የትኛውንም የLifestar ሪሲቨር ችግር መፍታት ትችላላችሁ

⓵ ሪሲቨራችን On ወይም Boot ብሎ ሲቀር

⓶ ሪሲቨራችን ምንም አልበራ ካለ

⓷ ሪሲቨራችን Display ምንም አላመጣ ካለ

ከታች ያሉትን ቪዲዮዎች በመመልከት የምንጊዜም መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ


1 ___

1.1K viewsYonsat Tech, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:29:15 New channels on Nss 57°£

10985 H 45000

Bbc
Cnn
Alj zeera
Hornsat sport 2 ( ምናልባት ፕሪሜርሊግን )
Dubai one ( የፊልም ቻናል )
1.4K viewsYonsat Tech, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:17:49 YøÑi SªT { ዮኒ ሳት } የመረጃ ቻናል pinned Deleted message
19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:35:12 በአሁን ሠአት በቀላሉ ገንዘብ የምትሠሩባቸው Online Business አማራጮች መካከል ቀዳሚው Youtube ነው።
ስለሆነም ዛሬ ምሽት

1 _ እንዴት Youtube ቻናል በስልካችን መክፈት
2 _ ገንዘብ እንዲሠራ ማስተካከል ያሉብን ወሳኝ ነገሮች
3 _ምን ያህል ገንዘብ ይሠራልናል
4_ ገንዘቡን እንዴት ቀጥታ በባንክ እንደምንቀበል አሪፍ የሆነች ፁፍ አቀርብላችዋለው።

ከተመቻችሁ በLike
2.0K viewsYoN Sat Tech, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:00:21 Watch "Smart tv led tv lcd tv repair for beginners - ጠቅላላ የፍላት ቲቪ ጥገና ስልጠና ለጀማሪ ባለሙያዎች ከዮናስ" on YouTube


1.6K viewsYonsat Tech, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ