Get Mystery Box with random crypto!

ዮናስ ሳተላይት ዲሽ እና ኤሌክትሮኒስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yonasdish — ዮናስ ሳተላይት ዲሽ እና ኤሌክትሮኒስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yonasdish — ዮናስ ሳተላይት ዲሽ እና ኤሌክትሮኒስ
የሰርጥ አድራሻ: @yonasdish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.98K
የሰርጥ መግለጫ

♨️ ስለ ዲሽ ስማርት ስልኮች ኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒስ መረጃዎችን ያገኛሉ።
♨️ የሪሲቨር የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን @software365
♨️ የመወያያ ግሩፕ @YONASDISH2
♨️3 ቪዲዮዎች በሳምንት በአማርኛ በHD ጥራት ለመመልከት ቤተሠብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/YonsatTech
CREATOR YONAS GEREMEW
🔥Inbox @YONSAT

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-03 12:42:33 የቆሙ ሪሲቨሮችን በቀላሉ እናስነሳለን ።ካርድ ብቻ በመላክ እያሉ ከሚያጭበረብሩ ዘራፊዎች ተጠንቀቁ
inbox አንዱ ይሄን አጭበርባሪ አሶጣው ብሎኝ ምነበር ስለው ---- goxi በዚ ካልተነሳ አዲስ software አለ እሱን ልክልሀለው inbox አውራኝ ብሎኝ የ50 ብር ካርድ አስልኮኝ የጠፋው ::

goxi ምንድ ነው ???

መጠንቀቅ አይከፋም
1.7K viewsYonsat Tech, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 11:27:16 ሠላም ውድ የዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ ቤተሠቦች ለተወሠኑ ጊዜያት ከተለያዩ መረጃዎች ርቀናል። ይህም በስራ አካባቢ ትንሽ ችግር ነበር በዚህም ምክንያት ተመልሶ ወደ ስራ መግባት የጠፉ ነገሮችን ማስተካከል እንዳሠብኩት ቀላል አልነበረም።
ከዚህ በፊትም ብዙ ማስፈራርያ ሲደርሰኝ ነበር በምለቃቸው መረጃዎች መሠረት ስራህን አፈልገውም እናጠፋሀለን ብቻ ብዙ .... ዛሬም ቢሆን በቅርብ ብዙ ነገሮችን አስተካክዬ ከበፊቱ በተሻለ እውነተኛ የሆነ መረጃ መስጠቴን አላቆምም ! ሌባው በሌብነቱ ይፈር !
አዳዲስ እቃዎች ሲመጡ የማወጣው መረጃዎች ገበያውን ለመረበሽ እንዳልሆነ ቢረዱኝ ግን ደስ ይለኛል።

የመጀመርያው አብዛኞቻችሁ የምታውቁትን ቁጥር
+251930756350 በዚህ ሁለት ቀናት ክፍት ይሆናል ።

የአሁኑ ጊዜያዊ ቁጥር - +251964644627 ነው !

ስልክ ቁጥሮች እየተቀያየሩ እንደሆነ አውቃለው ከሁለት ቀን በዋላ በራሴው የስራ ቁጥር እንገናኛለን።

መልካም ቀን ዮናስ ገረመው
1.7K viewsYonsat Tech, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 21:32:13 ስልጠና መከታተል የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ስልክ በመደወል መጠየቅ ይቻላል
+251922038938
1.9K viewsYonsat Tech, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 19:54:20 Sunplus chip
Ali chip
Gx chip
Hisilcon android chip የሚጠቀሙ ብዙ ሪሲቨሮች አሉ። በነገው እለት ፖስት አደርግላችዋለው ።እንዴት በፍላሽ ብቻ On boot start load ብለው ሲቀሩ ማስተካከል እንደምንችል
2.5K viewsYonsat Tech, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 19:00:41 Update Softwareዎችን ዛሬ የለቀቅን ሲሆን
@software365 ጠቅላላ የሪሲቨር Softwareዎችን በምንለቅበት ቻናል የምታገኙ ይሆናል !
2.4K viewsYonsat Tech, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 18:59:42 GOLDSTAR GS 9000 GOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር
Date 24-01-2022
What's new ?
Add Mereja TV (My Link IPTV App)
Improved Stability

@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2

ጠቅላላ የቴሌቭዥን የሪሲቨር ጥገና ስልጠና መከታተል የምትፈልጉ @LIJYON አናግሩኝ

+251930756350
3.4K viewsYonsat Tech, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 19:12:41
ከሪሲቨር ስልጠና ላይ ለናንተ ያቀረብኩት ነው።
2.3K viewsÝøñšªT T€cH, edited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ