Get Mystery Box with random crypto!

የትምህርት መገልገያ ቁሶች፣ መፅሀፍን ጨምሮ አንዳንድ ግልጋሎቶች ላይ ልዩ ቅናሽ ያስፈልጋሉ። ተማሪ | Yismake Worku

የትምህርት መገልገያ ቁሶች፣ መፅሀፍን ጨምሮ አንዳንድ ግልጋሎቶች ላይ ልዩ ቅናሽ ያስፈልጋሉ። ተማሪዎች በዚህ ረገድ ደግሞ ይበልጥ መታገዝ አለባቸው። ለዛም ነው አሁን ይሄን ላሳውቃችሁ የወደድኩት።

ኤድማፕ፣ ከአቅራቢዎች እና ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር ለኤድማፕ ቤተሰቦች በተለያዩ ቁሶች ላይ እና ግልጋሎቶች እጅግ ልዩ ቅናሽ እንድታገኙ የሚጥር መድረክ ነው። ኤድማፕ ዲልስ በምትዝናኑበት፣ በምትመገቡበት፣ በምትዋቡበት ወዘተ አማራጮች ላይ ከተቋማት ጋር በመወያየት በቅናሽ እንድትጠቀሙ ፤ ኤድዲስካውንት ደግሞ እቃዎችን እጅግ በርካሽ እና በነፃ የማድረሻ ዋጋ እነሆ ያለው። በቅርቡ ደግሞ ደብተርን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊና ውድ እየሆኑ የመጡ እቃዎችን በጣም በቀነሰ ዋጋ ያቀርባሉ።

ለምሳሌ፡
1. Casio Scientific Calculator
ገበያ ላይ : ከ800 - 1000 ብር ሲሸጥ
EdDiscount ላይ ግን በ550 ብር ብቻ ይገኛል።

2. AirPod Pro 5
ገበያ ላይ = 2000 ብር
EdDiscount ላይ = 1550 ብር ብቻ!

3. ቆየት ያሉና አዳዲስ የአማርኛና የእንግሊዝኛ መፅሀፍት ደግሞ እስከ 55% ልዩ ቅናሽ በኤድማፕ ዲልስ @edmapdeals ተዘጋጅቷል።

በ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-55-00 በመደወል እድሉን ይጠቀሙ።

መልካም ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
ኤድማፖች @edmap_community በርቱ!