Get Mystery Box with random crypto!

ኤድማፕ ይሸልማል! ይህ ውድድር የሚከናወነው ከመጋቢት 18 - መጋቢት 22 ዓም. ሲሆን ኤድማፕ ቤ | Yismake Worku

ኤድማፕ ይሸልማል!

ይህ ውድድር የሚከናወነው ከመጋቢት 18 - መጋቢት 22 ዓም. ሲሆን ኤድማፕ ቤተሰቦቹን በተሳትፎ ጥንካሪያቸው በማወዳደር አሸናፊዎችን በየደረጃው ይሸልማል፡፡

እዚህ ውድድር ላይ እንዴት እንሳተፍ?

በመጀመሪያ የፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ። https://facebook.com/edmapeth

በመቀጠል በቴሌግራም @contact_edmap ላይ ኤድማፕ መዝግቡኝ ብለው ይመዝገቡ።

በመጨረሻም በተመዘገቡበት አካውንት ውድድሩን የሚያስረዳ ፅሁፍ ይደርስዎት እና ውድድሩን ይጀምራሉ።

እስከ ውድድሩ ማጠናቀቂያ ብዙ እይታ ያገኙ ተወዳዳሪዎች ይሸለማሉ።

በዚህ ውድድር የሚሳተፉት ቀድመው የሚመዘገቡ 20 ተወዳዳሪዎች ናቸው።

1ኛ ለወጣ 4.4 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 2 ተወዳዳሪዎች 500Mb ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸልማሉ

ኤድማፕ ይሸልማል!

Jo
in EdMap in English : @edmap_eth