Get Mystery Box with random crypto!

ጦቢያዬ እንደዉ ምን ላድርግሽ አልችልሽ ግዙፍ ነሽ በዉስጤ አልሸሽግሽ ቁሚ ምሄድ ቢመስለኝ እንደ | 📚 Book center የመፅሐፍት ማዕከል 📚

ጦቢያዬ

እንደዉ ምን ላድርግሽ
አልችልሽ ግዙፍ ነሽ
በዉስጤ አልሸሽግሽ
ቁሚ ምሄድ ቢመስለኝ
እንደዉ አንችን ሳስብ
በጣም ነዉ ሚያረግደኝ
ጦቢያዬ
ተሻለሽ ብዬ ስል .. በጠና ያምሻል
ጉዞ ጀመርሽ ስል ..መቀመጥ ያምርሻል






ዬ.. ምን ይሻልሻል??
ምንጭ fb