Get Mystery Box with random crypto!

#መጽሐፈ_ቀለሜንጦስ ከ80 አሃዱ (ከ81) የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል አንዱ መጽሐፈ ቀለሜንጦ | 📚 Book center የመፅሐፍት ማዕከል 📚

#መጽሐፈ_ቀለሜንጦስ

ከ80 አሃዱ (ከ81) የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል አንዱ መጽሐፈ ቀለሜንጦስ ነው ። እግዚአብሔር አዳምን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃልም የሚገኘው እዚ ላይ ነው