Get Mystery Box with random crypto!

Dบяα 🎥Pïкςнεя

የቴሌግራም ቻናል አርማ yifkerpikcher — Dบяα 🎥Pïкςнεя D
የቴሌግራም ቻናል አርማ yifkerpikcher — Dบяα 🎥Pïкςнεя
የሰርጥ አድራሻ: @yifkerpikcher
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.25K
የሰርጥ መግለጫ

💱 የፍቅር 📸 ℘ïкςнεя🎗
🔖 🇪🇹 የመዝናኛ ቻናል 💫

➡️some time i hahe to post ads to Grow the channel
________
🚬 አስደስታቹዋለው ብዬ አስባለው 😥 💔 እናም ከታች አሳባቹን ግለፁልኝ🙅‍♂

👫👉 last channel € https://t.me/durat_a

Croos @Dura_taa

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-27 11:03:33
በራሳችን ለራሳችን
"ስኬትን ከፈለክ ስኬትን አላማህ አድርገህ አትያዝ ። የምታምንበትንና የምትወደውን ነገር ከልብህ ስታደረግ ስኬት እራሱ ይመጣል
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
4.8K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 11:03:23
"የምትፈልገውን ነገር ካልተከታተልከው አትጨብጠውም ። ካልጠየቅክ መልሱ ሁልጊዜ የእንቢታ ነው ። ወደፊት ካልተራመድክ ዘውትር ራስህን ባለህበት ታገኘዋለህ"
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
1.1K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 12:43:10
እየወደድከው ለጠላህ
እየቀረብከው ለራቀህ አትጨነቅ
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
1.8K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:14:34
የሆነ ሰው በወደደኝ ብዬ በተመኘሁበት መንገድ ወደድኩሽ
.
Dura ℘ïкςнεя
Dura ℘ïкςнεя
1.5K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:14:10
ለዚህ ህይወት ነው የናቴን ማህፀን የረገጥኩት
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
5.3K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 11:05:37
『አንድ ዶክተር ወዳጄን በአጋጣሚ @Dura_taa
አግኝቼው ስለሚሰማኝ ሁሉ ስነግረው
በቀን ሁለት ጊዜ አይኖችሽን
እንዳያቸው አዞልኛል።★
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
5.1K views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 11:56:33
... ፀሐፊ @Dura_taa
.
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም
ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም

Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
2.4K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 11:55:59
... ፀሐፊ @Dura_taa
.
ፍቅር እውር ከሆነ እኔ ያለሁበትን ማን ነገረው?¿

Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя
4.4K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ