Get Mystery Box with random crypto!

... ፀሐፊ @Dura_taa . እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው | Dบяα 🎥Pïкςнεя

... ፀሐፊ @Dura_taa
.
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም
ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም

Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя