Get Mystery Box with random crypto!

#Tech_News #ዜና_ቴክ × YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ | Yidnek Tube

#Tech_News
#ዜና_ቴክ

× YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው።

× ይህም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቁትን ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም ግለሰብ Dislike ቢያደርግ ያን Dislike ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም።

× ለChannelሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው።

× YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት Dislike Attackን ለመከላከል ነው።

× Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰዎች በግልም ሆነ በቡድን በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ   በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ።

× ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ነው።


→ Join : @yidnek_tube
→ Join : @yidnek_tube_group

→ Subscribe : https://www.youtube.com/c/YidnekTube