Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን

አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ አንደበቱ ፈፅሞ ክፉ ያልተናገረ የአላህ ሠው ነበር። አስተዳደጉ፣ አስተሳሰቡ፣ አኗኗሩ፣ በሀይማኖትና በጎሳ ዘረኛ ያላደረገው - ጻዲቅ። Ahmed Maru በክፉ አይታማም። ታታሪ፣ ከሁሉም ጋር ተግባቢ፣ ድሀን ቀላቢ ነው። ሠርቶ አደር ነው። ለጋሥ ነው። ቸር ነው። ሠው ነው። የማክሰኞ ዕለት ጭለማ እርሱንም በላው። ደጉን ሠው ቀጠፈው።

አላህ ይቀበልህ ወንድሜ፣ ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን! #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #ሙስሊምጠልነት #ፋኖ #ማኅበረቅዱሳን #የአማራብሄርተኝነት #Gonder #ጎንደር