Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

አሳዛኝ ዜና
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ የልማት አርበኛው ፣ የመድረኩ ፈርጥ ፣ የበጎ ስራዎች አምባሳደር የነበረው ኢማም ሙሳ ያሲን ወደ ማይቀርበ ቤቱ ተሸጋግሯል።

ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት።
እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ ደረጃ በሚባል መልኩ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዲችል ለህክምናው ወጪ ይሆን ዘንድ ገንዘብ እየተሰበሰበ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት 3.4 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል።
ቀጣይ ሂደቱን ኮሚቴው ተወያይቶ ለሚዲያ እስኪያሳውቅ ድረስ ሁላችሁም ለታላቁ ሰው ዱዓ ታደርጉለት ዘንድ በአለህ ስም ተጠይቃችዋል።
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ በጀነተም ከታላላቆች ጎን እንዲያደርግህ የዘውትር ዱኣችን ነው ።