#እጮሃለሁ ! ... # አሞኛል! ... #ሰው_ተገሎብኛል (በአርቲስት ሜሮን ጌትነት) ========== አባቴ ተሰቅሎ፣ ወንድሜ ተቃጥሎ። እህቴ ታግታ፣ እናቴ ተቀልታ። አያቴ ተሰዶ ህፃን ልጄ ታርዶ... አሞኛል! ወገን ሞቶብኛል! ሰው ተገሎብኛል 5.53K viewsedited 07:47