Get Mystery Box with random crypto!

ፑቲን እንግሊዝን በዘኝ አፉ አንድ ጊዜ የሚተፋት የሩሲያ ኒኩሊየር ቦንቦ ኢላማ የሚሆኑ ቦታዎችን | የ እውቀት ማዕድ

ፑቲን

እንግሊዝን በዘኝ አፉ አንድ ጊዜ የሚተፋት
የሩሲያ ኒኩሊየር ቦንቦ ኢላማ የሚሆኑ ቦታዎችን ለይቶ አፉን አዙሮ ቆሟል።

ሶቬት ቃል የሚለው የሩሲያ የሀየር ሀይል ኦፕሬሽን (አንድ) በሚል ዘመቻ
የዩክሬንን ዋና ከተማ ከረቭን ሙሉ በመሉ በጭስ አፍኖ በመሀል እሳት እያሳየ መቆጣጠር ጀምሯል።

ቤላሩስ ለይ የነበረው የሩሲያና የቤላሩስ ታንከኛ እሳት እየተፋ ወደ ዩክሬን መግባት ጀምሯል።

የዩክሬን ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ ነዷል።

ከ50,000 በላይ ዩክሬናውያን እግራቸው ወደ መራቸው መሰደድ ጀምረዋል።

ወደ እንግሊዝ ዘጠኝ ዋና ዋና የጦር ማእከላት የተጠመዱ የሩሲያ የኒውክለር ቦምብ ማስወንጨፊያዎች ተዘጋጅተው በተጠንቀቅ ቆመዋል። በነገራችን ከምዕራባውያን አገሮች፣ ትል

በጣም የሚገርመው ግን አሜሪካ አለኝ ብላ የምትኮራበት ራዳር ፑቲን በአንድ ደቂቃ ከጥቅም ውጭ አድርጎ የዩክሬንን ዋና ከተማ ባዶ እጇን ማስቀረቱ ነው። ይሄም ብቻ አይደለም ዩክሬንን ከምዕራባውያን የመጣላት መሳሪያ ሁሉ በ22 ደቂቃ ኦፕሬሽን ወደ አመድነት መቀየሩ ነው።

ሱሌማን አብደላ

@yewuketmaed