እንኳን ለኢትዮጵያዊቷ እናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። #ነሐሴ_24 በዚች እለት የጌታ ወዳጅ የነፍሳት አማላጅ፣የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ እለት ነው። የእናታችን ብፅዕት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ልመናዋ አማላጅነቷ ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን፫ 650 views06:08