ኢትዮጵያ የተወደደች የተመረጠች በዘመን ጉዞዋ አምላኳን ያከበረች ፣ ያንንም አምልኮ ከልቡ የሚፈፅም ሕዝብ በውስጧ እስከዛሬ ይዛ የዘለቀች ናት፡፡ ይህ እውነት ይህ ብርሃን ዲያብሎስን ያለ እረፍት የሞቶ መርዶውን ተሸክሞ እንዲዞር አድርጎታል፡፡ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 9 762 views16:02