Get Mystery Box with random crypto!

50 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያዉያን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ባለመሆናቸው በጨለማ ዉስጥን እንደሚገኙ የዉ | YeneTube

50 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያዉያን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ባለመሆናቸው በጨለማ ዉስጥን እንደሚገኙ የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገልጿል!

ሚኒስትሩ እንዳለዉ በሀገሪቷ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት 50 በመቶ ማድረስ መቻሉንና ነገር ግን የተቀረው የማህበረሰብ ክፍል በጨለማ ዉስጥ እየኖሩ ይገኛሉ ብሏል።

በኢትዮጵያ የኃይል ዘርፍ አደረጃጀቱን ለመቀየር ከዓለም ባንክ 552.6 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን የገለፀው ሚኒስትሩ አሁን ላይ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት የማዘመን፣ ማደስ፣ ተጨማሪ የማከፋፈያ ጣቢያዎችንና ማዕከላትን የመገንባት ስራ እየተሰራ መሆኑን ጠቁሟል።

@YeneTube @FikerAssefa