Get Mystery Box with random crypto!

የኤርትራ ሰራዊት በኢሮብ ከአድዋ 23 ኪሎሜትር እንዲሁም ከኤርትራ ድንበር በ 7 ኪሎሜትር ርቀት | YeneTube

የኤርትራ ሰራዊት በኢሮብ

ከአድዋ 23 ኪሎሜትር እንዲሁም ከኤርትራ ድንበር በ 7 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው #ኢሮብ ሰሞኑን በኤርትራ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መሆኗን ምንጮች ገልጸዋል።

የኤርትራ ሃይሎች የኢሮብ ተወላጆችን ማንነታቸውን ኤርትራዊ ብለው እንዲቀይሩ እና በኤርትራ ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሳተፉ እያስገደዱ መሆኑን የአይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል። .

ወደ ብሄራዊ ግዳጅ አንሄድም ያሉ ሰዎችም እንደሚታሰሩ ገልፀዋል።
በስፍራው የስልክ አገልግሎም ተቋርጧል ተብሏል።

@Yenetube @Fikerassefa