Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር ድርጅታችን ከታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይ | YeneTube

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር

ድርጅታችን ከታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል። 

ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።

NGO በማንኛውም

     የት/ደረጃ:ዲፕሎማ/ድግሪ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት
     ደሞዝ: 18,500+

ሹፌር በሁሉም

     የት/ደረጃ:መፃፍ ማንበብ
     የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
     ደሞዝ:13,500+

ስልክ ኦፕሬተር

     የት/ደረጃ: 10 ጀምሮ
     የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
     ደሞዝ: 6500

ጉዳይ አስፈፃሚ

     የት/ደረጃ:10
     የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
     ደሞዝ:7000

ባንክ ቤት ፅዳት ተላላኪ

    የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
     ደሞዝ፡4500

አካውንታንት

የት/ት ደረጃ= ድግሪ/ድፕሎማ
ልምድ = 0-2 አመት
ደሞዝ=8500

ካሸር አሰልጥኖ

የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
ልምድ= 0 አመት
ደሞዝ= 5,500

ባርማን/ባሬስታ

የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
ልምድ= ያለው
ደሞዝ=በስምምነት

ዌተር የጧት እና የከሰዓት

     የት/ደረጃ: 10 ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
     ደሞዝ: 3500


ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች

     የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ    
     ደሞዝ፡ 4,000

ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)

የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
የስራ ልምድ=0
ደሞዝ=5000

ለበለጠ መረጃ
አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006

https://t.me/JobsAtHewan