Get Mystery Box with random crypto!

'የክልል መንግሥታት ዝምታ የሚያስተዛዝብ ነው። ቢያንስ ተው አለማለታቸው ለምንድን ነው?' ብፁዕ | YeneTube

"የክልል መንግሥታት ዝምታ የሚያስተዛዝብ ነው። ቢያንስ ተው አለማለታቸው ለምንድን ነው?"

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ

የሲዳማ ጌዴኦ አማሮና ቡርጂ እንዲሁም የምዕራብ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ምሽት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሻሸመኔ አብያተክርስቲያናትን በመሥበር ምእመናንን በግፍ በማሠርና በመደብደብ ከየአካባቢው ባመጧቸው ቡድኖች አብያተክርስቲያናት ተቆጣጥረዋል ሲሉ ለኢኦተቤ ቴቪ (EOTC TV) በስልክ ገልጸዋል።

Via:- EOTC TV
@Yenetube @Fikerassefa