Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ! ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር | YeneTube

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ!

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ።ጥሬ ገንዘቡ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መሠራጨት እንደሚጀምር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታውቀዋል።

@YeneTube @FikerAssefa