Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት ለሻሸመኔ በሻሸመኔ ከተማ አቦስቶ ተብሎ በሚጠራው እና ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አለመ | YeneTube

ትኩረት ለሻሸመኔ

በሻሸመኔ ከተማ አቦስቶ ተብሎ በሚጠራው እና ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አለመረጋጋት መኖሩን #ዳጉ_ጆርናል በሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች አረጋግጧል።

እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ አለመረጋጋት ያለ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዘዉ ቡድን ወደ ቤተክርስቲያኑ ለመግባት ሙከራ በሚያደርግበት ወቅት ወጣቶች በመከላከላቸዉ ነዉ ብለዋል።


Via:- ዳጉ ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa