Get Mystery Box with random crypto!

ዘመነ ካሴ ለህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጠው! ባለፍው ሳምንት አዲስ ክስ የተመሰረተ | YeneTube

ዘመነ ካሴ ለህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጠው!

ባለፍው ሳምንት አዲስ ክስ የተመሰረተበት ዘመነ ካሴ ለህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ቀጠሮ ተሰጠው።ዘመነ ካሴ ከዚህ በፊት በተከሰሰበት ወንጀል የባህር ዳር እና አካባቢው ፍርድ ቤት በነፃ ማሰናበቱ ይታወሳል።

ነገር ግን “በከባድ የሰው መግድል መንጀል” የተከሰሰው ዘመነ ካሴ ዛሬ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በባህር ዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርቧል።ፍርድ ቤቱም የ15 ቀን የጊዜ ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱ ተጠናቋል።

[Addis Zeybe]
@YeneTube @FikerAssefa