Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገቡ! የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ | YeneTube

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገቡ!

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ገቡ።የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ ከዚህ ቀደም በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ፕሮጀክት ግንባታው የተጀመረውን የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

@YeneTube @FikerAssefa