Get Mystery Box with random crypto!

ዜጎቿ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ስትወተውት የነበረችው አሜሪካ አሁንም ዩክሬንን ለቀው እንዲወጡ አ | YeneTube

ዜጎቿ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ስትወተውት የነበረችው አሜሪካ አሁንም ዩክሬንን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች!

ዜጎቿ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ስትወተውት የነበረችው አሜሪካ አሁንም ወደ ሩሲያ ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳሰበች፡፡ዋሽንግተን ዩክሬን ኪቭ የሚገኙ ዲፕሎማቶቿ እና ቤተሰቦቻቸው ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡም አሳስባለች፡፡ሩሲያ ዩክሬንን ልትወር እንደምትችል በማሳሰብም በምስራቅ አውሮፓ የሚገኙ ዜጎቿ ለቀው በቶሎ ስለ መውጣት እንዲያስቡም አስጠንቅቃለች፡፡

Via Alain
@YeneTube @FikerAssefa