Get Mystery Box with random crypto!

Room.et #GreatEthiopianHomecoming እንቅስቃሴ መቀላቀሉን አበሰረ። የድርጅቱ | YeneTube

Room.et #GreatEthiopianHomecoming እንቅስቃሴ መቀላቀሉን አበሰረ።

የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ናትናኤል መኮንን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፤ Room.et በሆቴል ሩም ዋጋዎች ላይ ቅናሽ እዳደረጉ እና ለእንግዶች የማይረሳ ቆይታ እንዲኖራቸው ተግቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

ኢትዮጵያውያን ፤ በኢትዮጵያ የተሰራውን እንግዛ! እያልን

መቆያዎን በ Room.et ያስይዙ ወይንም አፕልኬሽኑን
ከፕሌይ ስቶር ላይ
https://play.google.com/store/apps/details?id=hotel.booking.room
በማውረድ እንዲጠቀሙ ለመጠቆም እንወዳለን።

እንደዚህ አይነት ሃገር በቀል የቴክኖሎጂ ስራዎችን እናበረታታለን፤ ለወዳጅ ዘመዶ ሆቴል ይያዙ።