Get Mystery Box with random crypto!

Yeneta Tube የኔታ ትዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenetatubeoffical — Yeneta Tube የኔታ ትዩብ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenetatubeoffical — Yeneta Tube የኔታ ትዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @yenetatubeoffical
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 471
የሰርጥ መግለጫ

Broadcast!
Support: @Yenetatubeoffical
Promotion: @Yenetatubebot
👉አሁን ላይ ያለው ያለውን ሁኔታ የሚዘግብ በሀገራችን እንዲሀም በዓለማችን እየተከናወኑ ያሉ ትኩስ መረጃዎችን በየቀኑ ለናንተ የሚያቀርብ ቻናል።
✅ ትኩስ ✅ፈጣን እና
✅ እዉነተኛ መረጃ ለናንተ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ እዚህ ይቀላቀሉ። @yenetatubeoffical @Yenetatubebot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-13 12:30:53
208 views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:30:53 የሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት ዝምታዋን ሰበረች የሀጫሉ ባለቤት እና ወንድም ከለዛ አዋርድ ጋር ስለሚነሳው ውዝግብ ምላሽ ሰጡ | ከከዱት ውጪ ሁሉ ዘመዱ ነው

199 views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:30:53 ታስረው የነበሩት ኮሎኔል ቢሰጥ ሚስጥሮች | በዘመቻው ጀብድ የፈፀሙት የአማራ ልዩ ሃይል ምክትል አዛዥ ኮለኔል ቢሰጥ ሚስጥሩን አጋለጡ

164 views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:30:53 በአጭሩ የተቀጨው ድምፃዊ መራር ሃዘን | ህዝቡን በእንባ ያራጨው የድምፃዊ ዳዊት ነጋ (ወዛመይ) የቀብር ስነ-ስርዓት

156 views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:30:52 ሰበር - ኦነግ ሸኔ እና የጋምቤላ ነፃ አውጪ ቦታዎችን ተቆጣጠሩ | የአቶ ክርስቲያን ታደለ እና የጠ/ሚ አብይ የፓርላማ ፍጥጫ | ደሴ የተፈጠረው ምንድነው ?

142 views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:48:43
የመኪናዎ መስታወት ጉም እና ዝናብ እንዳይዝ አስተማማኝ መፋትሄ
196 views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:58:27 በመጠለያው ከመቆየታችን የተነሳ የተመዘገበንበትን 'ኬዝ' ረስተናል’- ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በካኩማ
4 ሀምሌ 2022, 07:07 EAT
ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት
በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) መረጃ መሰረት እስከ የካቲት 2021 (እአአ) ድረስ በዳደብ ስደተኞች መጠለያ ውስጥ ብቻ 224,642 እንዲሁም በካኩማ ደግሞ 206, 458 ስደተኞች ይገኛሉ።

ይህ አጠቃላይ በኬንያ የተለያዩ ከተሞች ከሚኖሩ ስደተኞች ጋር ሲደመር ከ500 ሺህ በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞች አሉ።

እነዚህ ስደተኞች ደግሞ ከኢትዮጵያ፣ ከሶማሊያ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ከቡሩንዲ፣ ከኤርትራ፣ ከሱዳን፣ ከኡጋንዳ፣ ከሩዋንዳ እና ከሌሎች አገራት የመጡ ናቸው።

ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከሶማሊያ የመጡ ስደተኞች ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከ29 ሺህ በላይ መሆናቸውን የድርጅቱ ሰነድ ያስረዳል።

በኬንያ ቱርካና ግዛት የሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩት አቶ ጀማል አደም እና አቶ አልዩ ኡስማን በየጊዜው በርካታ ስደተኞች ወደ ጣቢያው እንደሚመጡ ይናገራሉ።

ሁለቱ ስደተኞች ኢትዮጵያን ጥለው ከወጡ ሁለት አስርታት ሊቆጠሩ የቀራቸው ጥቂት ጊዜ ነው።

“በልጅነቴ ካኩማ ገብቼ አሁን የስድስት ልጆች አባት ነኝ” የሚሉት አቶ ጀማል የመጡት ከምሥራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ ነው።

በ1997 ዓ.ም ምሥራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ ትምህርታቸውን ከስምንተኛ ክፍል አቋርጠው ወደ ኬንያ የተሰደዱት አቶ ጀማል፣ ካኩማ የስደተኞች መጠለያ የገቡት ገና ታዳጊ እያሉ መሆኑን ያስታውሳሉ።

ከአገር የወጡበትን ምክንያትም ሲያስረዱ ‘ረብሻ አስነስታችኋል’ በሚል በመንግሥት ታጣቂዎች የተለያዩ እንግልቶች ከደረሰባቸው በኋላ፣ ያንን በመሸሽ ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን አቶ ጀማል ይናገራሉ።

በ1995 ዓ.ም ከአገራቸው የወጡት አቶ አልዩ ኡስማን በበኩላቸው፣ ረዥም ጊዜ ከመቆየታቸው የተነሳ ለስደተኞች ድርጅት ያስመዘገቡት ጉዳይ ራሱ ምን እንደሆነ መርሳታቸውን ይናገራሉ።

አቶ ጀማል ላለፉት 17 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦቻቸውን ሳያገኙ መቆየታቸው ያንገበግባቸዋል።

“ለረዥም ዓመታት ቤተሰቦቼ ያሉበትን ሁኔታ አላወቅም። በቅርቡ ሰዎች እዚያ አካባቢ ያለውን ሁኔታ ፌስቡክ ላይ ስለሚለጥፉ ከእነርሱ ጋር ተጻጽፌ ስለቤተሰቦቼ አንዳንድ ነገር መስማት ጀመርኩ” በማለት የቤተሰቦቻቸው ሁኔታ አሁንም እንደሚያሳስባቸው ይናገራሉ።

አክለውም “እኔ እንኳ በጥቂትም ቢሆን ቤተሰቦቼን አገኛለሁ። ሌሎች ደግሞ በጭራሽ ቤተሰቦቻቸውን ያላገኙ አሉ። እኔ አሁን እዚሁ የልጆች አባት ሆኜ ቀርቻለሁ።”

በስደተኝነት ከተመዘገቡ ከ15 ዓመት በላይ እንደሆናቸው የሚናገሩት አቶ ጀማል እስካሁን ድረስ ግን ምንም ዓይነት ነገር አለማግኘታቸውን ይናገራሉ።

“እንዲያውም የተመዘገብኩበትን ኬዝ ራሱ ረስቻለሁ። አሁን እርሱን ትቼ የግል ሥራ ጀምሬያለሁ፤ ኑሮዬን ለማስኬድ የንግድ ሥራ ውስጥ ገብቻለሁ። በራሴ ጥረት ልጆቼን እያሳደግኩ እያስተማርኳቸው ነው።”

አቶ አልዩም የተመዘገቡበትን ጉዳያቸውን [ኬዝ] መዘንጋtኣቸውን በመግለጽ፣ “የኬንያ መንግሥት ይህ ካምፕ ይዘጋል እያለ ይዝታል፤ እኛ ከፈጣሪ ውጪ ምንም የለንም፤ ጉዳያችንን የያዙ አካላትም ከእኛ ርቀዋል” ሲሉ በሐዘን ስሜት ስላሉበት የስጋት ኑሮ ይናገራሉ።

አቶ ጀማል በስደት ሕይወታቸው ያፈሯቸው ሦስት ልጆቻቸው አምስተኛ እና ስድስተኛ ክፍል ደርሰዋል “እስከቻልኩ ድረስ እኔን የገጠመኝ ዕድል ልጆቼ እንዲገጥማቸው አልፈልግም። ለዚህ ብዬ ነው ተፍ ተፍ የምለው” ይላሉ።

እርሳቸው ወደ ኬንያ ሲመጡ ባዶ እጃቸው በመሆኑ ትምህርታቸው መቀጠል አለመቻላቸውን በማስታወስ፣ “እኔ ያመለጠኝን ዕድል ልጆቼን በማስተማር ማካካስ አለብኝ” ብለው ልጆቻቸውን በርትተው ማስተማር ላይ ማተኮራቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በሚገኙበት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ከገቡ 20 እና 30 ዓመታት የሞላቸው እንዳሉ ይነገራል።

በየጊዜው ወደ ሦስተኛ አገር እንሻገራለን የሚል ተስፋ ቢኖራቸውም ይህ ሳይሆን እዚያው ወልደው ቤተሰብ መስርተው ኑሮን ቀጥለዋል።
199 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:58:27
በመጠለያው ከመቆየታችን የተነሳ የተመዘገበንበትን 'ኬዝ' ረስተናል’- #ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በካኩማ
BBC
በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) መረጃ መሰረት እስከ የካቲት 2021 (እአአ) ድረስ በዳደብ ስደተኞች መጠለያ ውስጥ ብቻ 224,642 እንዲሁም በካኩማ ደግሞ 206, 458 ስደተኞች ይገኛሉ።

ይህ አጠቃላይ በኬንያ የተለያዩ ከተሞች ከሚኖሩ ስደተኞች ጋር ሲደመር ከ500 ሺህ በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞች አሉ።

እነዚህ ስደተኞች ደግሞ ከኢትዮጵያ፣ ከሶማሊያ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ከቡሩንዲ፣ ከኤርትራ፣ ከሱዳን፣ ከኡጋንዳ፣ ከሩዋንዳ እና ከሌሎች አገራት የመጡ ናቸው።

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከ29 ሺህ በላይ መሆናቸውን የድርጅቱ ሰነድ ያስረዳል።

በኬንያ ቱርካና ግዛት የሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩት አቶ ጀማል አደም እና አቶ አልዩ ኡስማን በየጊዜው በርካታ ስደተኞች ወደ ጣቢያው እንደሚመጡ ይናገራሉ።

ሁለቱ ስደተኞች ኢትዮጵያን ጥለው ከወጡ ሁለት አስርታት ሊቆጠሩ የቀራቸው ጥቂት ጊዜ ነው።

“በልጅነቴ ካኩማ ገብቼ አሁን የስድስት ልጆች አባት ነኝ” የሚሉት አቶ ጀማል የመጡት ከምሥራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ ነው።

በ1997 ዓ.ም ምሥራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ ትምህርታቸውን ከስምንተኛ ክፍል አቋርጠው ወደ ኬንያ የተሰደዱት አቶ ጀማል፣ ካኩማ የስደተኞች መጠለያ የገቡት ገና ታዳጊ እያሉ መሆኑን ያስታውሳሉ።

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በሚገኙበት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ከገቡ 20 እና 30 ዓመታት የሞላቸው እንዳሉ ይነገራል።

በየጊዜው ወደ ሦስተኛ አገር እንሻገራለን የሚል ተስፋ ቢኖራቸውም ይህ ሳይሆን እዚያው ወልደው ቤተሰብ መስርተው ኑሮን ቀጥለዋል።
157 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:19:25
የመኪናዎ መስታወት ጉም እና ዝናብ እንዳይዝ አስተማማኝ መፋትሄ NANO ANTI FOG STICKER

የመኪናዎ መስታወት ጉም እና ዝናብ እንዳይዝ አስተማማኝ መፋትሄ

NANO ANTIFOG STICKER

ዋጋ=499ብር ለ2 ስፓኪዎ

ቁልጭ ላለ እይታ Water proof
3Anti stain
Scratch-resistant
Defence of the light
Anti glare
Anti Dust
High prenetration

Address=ጎፋ ገብርኤል

አሁኑኑ ይደውሉ=0923689283
194 views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 17:42:30
Spain
ከአፍሪካ በህገወጥ መንገድ የሄዱ ስደተኞች ህይወታቸውን እያጡ ነው
በጣም ብዙ አስከሬን የተገኘ ሲሆን ያለፈው ሳምንት ሰኞ የሞቱ ናቸው አሁንም ሁለት ሽህ በላይ ሰደተኛ ከጠባቂዎች ጋር በሚነሳ ግጭት ህይወታቸውን እያጡ ነው ከፍተኛ ራብና እንግልት እንዲሁም ደላሎች ለቤተሰብ እያስደወሉ ገንዘብ እያስላኩ ነው።
ብዙዎቹ ከ $10,000 - $15,000 ለደላሎች እንደከፈሉ አሁንም ጨምሩ እንደሚባሉ በዛ ላይ ከግማሽ በላይ እንደሞቱ እየተነገረ ነው
BBC English ዘግቦታል
ከላይ ያለው የተቆፈረ ምስል (ጉድጓድ) ከሳምንት በላይ ሙተው ማንነታቸው የማይለይ በመሆናቸው በጅምላ ሊቀበሩበት ነው።
በቃ በሉ ህገወጥ ስደትን
301 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ