Get Mystery Box with random crypto!

ዳሎትን በፎቶው ላይ እንደምታዩት ሳንቾ የሊቨርፑልን ጎል ጀርባ ሰጥቶ እራሱ ጎሉን እንደሚያገባው ቅ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ዳሎትን በፎቶው ላይ እንደምታዩት ሳንቾ የሊቨርፑልን ጎል ጀርባ ሰጥቶ እራሱ ጎሉን እንደሚያገባው ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ አላደረበትም ነበር። ልምምድ ላይ አይቶታላ ምን እንደሚያደርግ!! የዳሎትን ወኔ እዩልኝ የመጨረሻው ፎቶ ላይ
#ኮንፊደንስ_አባቴ