Get Mystery Box with random crypto!

'እያንዳንዱን ኳስ በኔ ቁጥጥር ስር ማድረግ እፈልጋለሁ። ኳሷን ለማግኘት ምንም ነገር ይሁን ምን አ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

"እያንዳንዱን ኳስ በኔ ቁጥጥር ስር ማድረግ እፈልጋለሁ። ኳሷን ለማግኘት ምንም ነገር ይሁን ምን አደርገዋለሁ!" ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ዩናይትድን እንደተቀላቀለ ከተናገረው ቃል በቃል የወሰድኩት ነው። ከመጀመሪያዋ ደቂቃ ጀምሮ ሞሃመድ ሳላህን ሲያስፈራራው ለየትኛውም ተጫዋች እንደማይመለስና ያገኘውን 50 በ 50 እድል ሰብሮም ሆነ ገድሎ እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩ። አያክሶች 100 ሚሊየን መጠየቅ የነበረባቸው ለዚ ነበር አቦ!!
ልጁ ለማማማንም የሚመለስ አይመስልም።
#አራጅ