Get Mystery Box with random crypto!

ካይሴዶ loading... ማንችስተር ዩናይትዶች ከኢኳዶር ሰፈር ሞይስስ ካይሴዶ የተባለ ከሳጥን | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ካይሴዶ loading...

ማንችስተር ዩናይትዶች ከኢኳዶር ሰፈር ሞይስስ ካይሴዶ የተባለ ከሳጥን ሳጥን የሚጫወት ፣ እንደ የመሀል አማካይም እንደ ተከላካይ አማካይም ሆኖ መጫወት የሚችል የ 19 አመት አማካይ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር በቀጥታ በመገናኘት ንግግር አድርገዋል ፤ ተጫዋቹ በዩናይትድ የ 5 አመት ውል ለመፈረም ችግር የለበትም...(የፖግባ አድናቂ ነው) ፣ የተጫዋቹ ውል ማፍረሻ 5 ሚሊየን ፓውንድ ሲሆን ዩናይትዶች ተጫዋቹን ለማስፈረም በቅርቡ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።