Get Mystery Box with random crypto!

ሊድሶች እነማናቸው?? ዋናው ቡድን ዩናይትድ 6 ሊድስ 2 ማክ ቶሚኔይ ብሩኖ ሊንዴሎፍ ጀ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ሊድሶች እነማናቸው??
ዋናው ቡድን ዩናይትድ 6 ሊድስ 2
ማክ ቶሚኔይ
ብሩኖ
ሊንዴሎፍ
ጀምስ

ከ 18 አመት በታች ዩናይትድ 4 ሊድስ 0
ልማደኛው ማክኔይል
ሳቬጅ
ኢባል

ከ 16 አመት በታች ዩናይትድ 4 ሊድስ 1
ዌትሊ
ኪንግደን
ኦዬዴሌ

ከ 15 አመት በታች ዩናይትድ 4 ሊድስ 1
አጠቃላይ ውጤት? ማንችስተር ዩናይትድ 18 ሊድስ ዩናይትድ 4
ወንዶቹ ሊድስ ላይ ሴቶቻችንም ብሪስቶል ሲቲ ላይ 6 ጎሎችን ማግባታችን ገርሞኝ ሳያበቃ የሙሉ ቡድኑ ውጤት ቅርጫት ኳስ መስሎልኛል ለካ።
ጀግና ሴቶቻችን የሚጫወቱበት ሊግ የሉም እንጂ 10 በያይነታቸውን ጠጥተዋት ነበር
#Sami