#Fekir_1K323 ጨረቃ ስትወጣ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ በዓይኔ አይሻለው…… ከዋክብት ሲጓዙ ከነሱ መካከል አንቺን ፈልጋለው…… ከፀሃይ ጋር ብትወጪ ብዬ ሁል ጊዜ ጠዋት እጠብቅሻለው አንዳንዴም በህልሜ አቅፌሽ አድራለው። ዝም ብለሽ በሀሳቤ ሁሌ #ትመጪያለሽ ምክንያቱን ባላቅም #ትናፍቂኛለሽ #ያነጫንጨኛል ላገኝሽ እሻለው… ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 1.2K viewsedited 07:43