Get Mystery Box with random crypto!

የዲቪ 2024 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል የ2024 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ | 💖የኔ ፍቅር 😘

የዲቪ 2024 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል


የ2024 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሆነ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል።

ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ

https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx
በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ።

ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs