#Fekir_1K321 የመጀመሪያዬ #ፍቅሬ የማንነቴ ክብሬ የመኖሬ ትርጉም #የነብሴ ዝማሬ ደስታህ ያቆመኝል ሳቅህ ያፈኩኛል አንተን ያደለኝ ዕለት ፈጣሪ ባርኮኛል አቅፌ ልሳምህ በስስት እያየው እስከ ዘላለም #ፍቅሬ እወድሀለው ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 1.9K viewsedited 10:55