#Fekir_1K319
ከልጅነቴ ጀምሮ ንጉስ መሆን እመኝ ነበር
ይኸው እድሜ ላንቺ የኔ ንግስት ንጉስ ሆኛለው የኔ ፍቅር አንቺን ካወኩባት ከዛች ደቂቃ ጀምሮ እየተሰማኝ ያለው ስሜት በሂወት ዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም
እማ እኔ ልሙት በጣም አፈቅርሻለሁ
ፈጣሪ ህልማችንን አሳክቶት አብረን ምንኖረው ቀን ይናፍቀኛል
እማ አፈቅርሻለሁ ባለሽበት ቦታ ደና ሁኝልኝ
ደሞ በጣም ናፍቀሽኛል
ከይድኔ ለ ማሪያማዊት
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir