Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K316 የኔ የዋህ ሚስት የዛሬ ሶስት አመት በዚህ በፍቅር ቃል ነበር ፍቅሬን ገለ | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K316

የኔ የዋህ ሚስት የዛሬ ሶስት አመት በዚህ በፍቅር ቃል ነበር ፍቅሬን ገለጨልሽ አይተሽ ደስብሎሽ ያናገርሽን ዛሬ ደግሞ የልጅ አባት ካደረግሽን አንድ አመት ሊሞላው ትንሽ ጊዜ ቀረ የኔ ፍቅር ሚስቴ የልጅ እናት ሁሌም እወድሻለሁ እማ የኔ ሁሉ ነገር ጊዜ ፈቅዶ እስካገኛቹህ ሁሌም ትናፍቁኛላቹሁ

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir