Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K287 ፍሬ እዚ ምድር ላይ አንዳንድ ነገሮች ሳናስባቸው ነው የሚፈጠሩት እኔም አን | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K287

ፍሬ እዚ ምድር ላይ አንዳንድ ነገሮች ሳናስባቸው ነው የሚፈጠሩት እኔም አንተን የወደድኩህ እንደዛው ነው ምን አይነት ማንነት እንዳለህ እራሱ አላውቅም ብቻ እንዲው ወደድኩህ ስላንተ ብዙ ነገሮችኝ ባውቅ ብዬ ተመኘሁ ግን ካንተ ውጪ ማን ሊነግረኝ ይችላል አንድ ያለኝ አማራጭ አንተን ዝም ብሎ ማፍቀር ብቻ ነው በጣም አፈቅርሀለው ፍሬ

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir