Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K284 የኔ ልዩ ሰው አንተ ማለት ለኔ እንዲ ብዩ ልጨርሳቸው የማልችላቸውን ብዙ ነ | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K284

የኔ ልዩ ሰው አንተ ማለት ለኔ እንዲ ብዩ ልጨርሳቸው የማልችላቸውን ብዙ ነገሮች ነህ ግን ማሬ ብዙ ታቃለሃ ያንተ ግን ከብዙም ያለፋል እልፍ አእላፍ ቃላቶችን ብደረድርልህ አንዳቸውም ላንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ አይበቁም አንዳነዴ የምልህን ነገር አጣለው ሁሉንም ቃላት ባንተ አፃር ሳያቸው ከቁጥር እንኳን አልገባ ይሉኛል ለጊዜው ግን እስትንፋሴ ብዬሃለው "ወይ ና ወይ ና ካለሆነ ልምጣ ካልተሰማህ የልቤ ሃዘን ላንተ የኔ መባዘን" እኔ እመጣለው ግን አባቴ በናፍቆት ነጥብ አክዬ ለጠፋልህ ነው...............................አፈቅርሃለው

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir