Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K282 የኔ ልዩ ልደት እኮ ዛሬ ነው የኔ ፍቅር ኪያዬ ፈጣሪ ከሰጠኝ ስጦታ በጣም | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K282

የኔ ልዩ ልደት እኮ ዛሬ ነው የኔ ፍቅር ኪያዬ ፈጣሪ ከሰጠኝ ስጦታ በጣም ውድና ልዩ ነህ ዛሬ ደሞ አንተ የተወለድክባት ልዩ ቀን 6/6/15 ናት እንኳን ለውቧ የልደት ቀን በሰላም በጤና አደረሰ HBD አባ የኔ ውድ ላንተ ያለኝ ፍቅር በቀናት ልዩነት አይቀንስም በነገሮች መለዋወጥ አይቀየርም ሁሌም በማይቀንስ ፍቅር አፈቅርሀለው አፈቅርሀለው አፈቅርሀለው ሁሌም የኔ ውድ ባል የኔ ፍቅር የኔ ሁሉ ነገር የልቤ ንጉስ የፈጣሪዬ ስጦታ የደስታዬ ምንጭ የመኖሬ ትርጉም የአምላኬ ማመስገኛ HBD HBD HBD እንኳን ተወለድክልኝ ነፍፍፍፍፍ አመት ነርልኝ የኔ ፍቅር ፈጣሪ እንዳገናኘን አይለያየን የኔ ወድ ባል አፈቅርሀለወ መልካም ልደት HBD HBD HBD

ke meri
le kume

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir