Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K280 በቃ ተሸነፍኩኝ ተብረከረኩኝ ፍቅርሽ ይዞ ማርኮ ገዛኝ ከሰው ተራ አውጥቶ | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K280

በቃ ተሸነፍኩኝ ተብረከረኩኝ
ፍቅርሽ ይዞ ማርኮ ገዛኝ
ከሰው ተራ አውጥቶ ሰ ብቻ አደረገኝ
እወድሻለው አዎን አፍቅሬሻለው
ማንነትሽ ገዛኝ እጅ ሰጥቻለው
እሺ ምን ልሁን ጥፋቴ ምንድነው
ግራ ተጋብቼስ እንዲ የምሰቃየው
እስኪ አንድ ብለሽ ዘይጅልኝ መላ
የፍቅር ንግሥቷ የድክመቴ ጥላ
እምቡጥ አበባዋ ልዕልት ምስጋና
ስለሷ ማብሰልሰል እኔ አልቻለኩም እና
ስለዚህ እማኮ ፈልጊ ወጥኚ
አንዴ ሳይኮሎጂስት አንዴም ዶክተር ሁኚ
ብቻ ግን ብቻ ግን ወይ ልሙት ወይ ልዳን
የልቤ ንግሥት ሆይ እስኪ መላ በይኝ ።
k ነኝ ያንቺው ምርኮኛ


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir