#Fekir_1K274 ናፍቀሽኛል ሆዴ መንገድሽ መንገዴ ሆኖ የዘለቀው ፍቅርሽ ስለገዛኝ ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው ሆዴ ናፍቀሽኛል ምፈልገው ቢሟላ የጠየኩትንም ባገኝ አልጠግብም እኔ አይንሽ ነው የራበኝ ፍቅር ናፍቀሽኛል ሆዴ ናፍቀሽኛል አንቺን ለማግኘት ልቤ አጥብቆ ይመኛል ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 394 viewsedited 16:48